ሻርል ደ ጎል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ሻርል ደ ጎል በ1937 ዓም.

ሻርል ደ ጎል (ፈረንሳይኛ፦ Charles de Gaulle) ከ1951 እስከ 1961 ዓም ድረስ 18ኛ የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ነበሩ። ከዚያም በፊት በ2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ጊዜ በፈረንሳይ አገር የጸረ-ናዚ ጀርመን ተቃውሞ አለቃ ነበሩ።