ሽሪ ጃየዋርደነፑራ ኮቴ

ከውክፔዲያ

ሽሪ ጃየዋርደነፑራ ኮቴ ወይም ባጭሩ ኮቴሽሪ ላንካ ይፋዊ ዋና ከተማ ነው።

ኮሎምቦ እስከ 1970 ዓ.ም. ድረስ የአገሩ መቀመጫ ነበር። በ1970 የመንግሥት አስተዳደር ወደ ጎረቤቱ ከተማ ወደ ኮቴ ቢዛወርም ኮሎምቦ እስካሁን በተግባር 'የንግድ ዋና ከተማ' ይባላል።