ሾላ

ሾላ (Ficus sp. shola (A) ) በኢትዮጵያ የሚበቅል ትልቅ ዛፍ ሲሆን ፍሬው ጣፋጭና ለስላሳ ድብልብል ነው። የበለስ አይነት ነው።
የሾላ ተጨማሪ ጥቅም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ስሩ ተፈልቶ ሲጠጣ የኩላሊትና የሽንት ዑደት ብልቶችን ጤንነት ያሻሽላል።[1]
ለሾላ ተስማሚ የሆነ አየር ጠባይና መሬት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የሾላ አስተዳደግና እንክብካቤ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.