ኩላሊት

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ኩላሊት በሰዎችና በብዙ እንስሶች ውስጥ ሽንት የሚሠሩት አካላት ናቸው።

የቃሉ «ኩላሊት» መነሻ ከግዕዝ «ኲሊት» እና በተለይ ከዚሁ ግዕዝ ቃል ብዙ ቁጥር («ኲሊያት») ነበር።

ከ4 መቶ ዓመታት በፊት፣ ኩላሊት የኅሊና መቀመጫ መሆኑ በአውሮፓ በሰፊ ይታመን ነበር። ይህም የተነሣ ከዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ነው። የዛሬ ሕክምና ሊቃውንት ግን ኩላሊት እንዲህ አይነት ሥነ ልቡናዊ ሚና እንዳለው አይቆጠሩም።