ቀይ ስር
Appearance
ቀይ ስር (Beta vulgaris) ኢትዮጵያና አለም ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
ተክሉ ስለ ቀይ ስሩ «ቀይ ስር» ሲባል፣ ምግቡም ቀይስር ይባላል። ቅጠሉ ደግሞ እንደ ጎመን ሲሆን «ቆስጣ» ይባላል። ቆስጣ ደግሞ በተለምዶ «እስፒናች» (Spinacea olerea) ለማለት ይችላል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |