Jump to content

ቁሳዊነት

ከውክፔዲያ

ቁሳዊነት ዓለም ሙሉ በሙሉ አካላዊ ናት፣ ከዚህ ውጭ ምንም ነገር በዓለም የለም የሚል የፍልስፍና ዓይነት ነው። ይህ አስተሳሰብ ከቁስ አካላዊነት ጋር በጣም የተቀራረበ ሲሆን ትንሽ የሚለየው አቅምን እና የተፈጥሮ ኅግጋትንም ከቁስ አካላት ጋር አብሮ ስለሚቀበል ነው።