ቁንጫ

ከውክፔዲያ
ቁንጫ በኤሌክትሮን አጉሊ መነፅር ሲታይ

ቁንጫጡት አጥቢ እንስሳቶች ቆዳ ላይ በመጣበቅ ደም ለሚመጡ ክንፍ አልባ ሶስት አጽቂዎች የተሰጠ ስያሜ ነው። መጠናቸው ከ1.5 እስከ 3.3 ሚ.ሜ ያህል ሊረዝም ይችላል። በአብዛሀኛው ጊዜ የጥቁር ቀለም ሲኖራቸው አንዳንዶቹ የቀይ ቡናማ ቀለም አላቸው።