Jump to content

ቅልጥ አለት

ከውክፔዲያ
ላቫ በሃዋይ ደሴት ላይ ሲፈስ። ላቫ የቅልጥ አለቱ ወደውጭ ሲወጣ የሚያገኘው ስም ነው።

ቅልጥ አለት (እንግሊዝኛ Magma የሚባለው በመሬት ውስጠኛው ክፍል የሚገኝ እና በከፍተኛ የሙቀት መጠን የቀለጠ አለት ነው። ይህ ቅልጥ አለት በሌሎች እንደ መሬት ባሉ ቋጥኛዊ ይዘት ያላቸው ፕላኔቶችም ውስጥ እንደሚኖር ይገመታል።