ቋጥኛዊ ይዘት ያላቸው ፕላኔቶች በዋናነት ከሲሊኬት ቋጥኝ ወይም ብረት አስተኔ የተገነቡ ፕላኔቶች ናቸው። እነኚህም በሥርዓተ ፀሐይ ውስጥ ወደ ፀሐይ የተጠጉት ፕላኔቶች ናቸው።