ቅዱስ ጴጥሮስ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ቅዱስ ጴጥሮስ 575 ዓም እንደ ተሳለ፣ ደብረ ሲና ቤተ ክርስቲያን

ቅዱስ ጴጥሮስ ወይም ስምዖን ጴጥሮስ (አራማይስጥ፦ ሸማዮን ከፓ፤ ዕብራይስጥ፦ ሽምዖን ባር ዮና፤ ግሪክኛ፦ ፔትሮስ፤ 8 ዓክልበ. ግ. - 56 ዓም) የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ እና መጀመርያው የሮሜ ጳጳስ (ፓፓ) ነበሩ።

: