ቅዱስ ፔትሮኒዮስ (Michelangelo)
Appearance
(ከቅዱስ ፔትሮኒዮስ የተዛወረ)
የቅዱስ ፔትሮኒዮስ ሐውልት (1494–1495) የተሰራው በማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ ነው ከእምነ በረድ ቁመቱም 64 ሴ/ሚ ነው። አሁን የሚገኘው በሳን ዶሜኒኮ ቤተ ክርስቲያን በቦሎኛ ጣልያን ነው። ስሙም ቅዱስ ፔትሮኒዮስ የቦሎኛ ጳጳጽ ነበር።