Jump to content

በረሃ

ከውክፔዲያ
የሳዑዲ አረቢያ በረሃ ሩብ አል-ኻሊድ (ባዶው ሩብ)

በረሃ ወይም ምድረ በዳ መቸም ብዙ ዝናብውሃ ወይም አትክልት የሌለበት በጣም ድርቅና አሸዋማ ሰፊ ሥፍራ ነው። አትክልትም ጥቂት እንደ ሆኑ አብዛኛው አንስሳት ሊኖሩበት አይችሉም።