በቆሎ መጥበሻ

ከውክፔዲያ
በእጅ የሚዞር በቆሎ መጥበሻ

በቆሎ መጥበሻ ህጻናት በቆሎ በቀላሉና በቶሎ ለመጥበስ የሚጠቀሙበት ከቆርቆሮሽቦገመድ የሚሰራ መሳሪያ ነው። ከስሩ የተቀደደው ቆርቆሮ ውስጥ የከሰል ፍም ክተቀመጠ በኋላ፣ በገመዱ በአየር ላይ ሲዞር ፍሙ በመጋል በቆሎውን በጥቂት ደቂቃ ውስጥ ይጠብሰዋል።