በደሌ ከተማ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
በደሌ
አገር  ኢትዮጵያ
ክልል ኦሮሚያ ክልል
ዞን ኢሉ አባቦራ ዞን
ከፍታ 2,112 ሜትር
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 19,517
በደሌ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
በደሌ

8°27′ ሰሜን ኬክሮስ እና 36°21′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

በደሌ ከተማ በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፍል የምትገኝ ከተማ ስትሆን በኦሮሚያ ክልል የቡኖ በደሌ ዞን ዋና መቀመጫ ናት::በደሌ ከአዲስ አበባ በ483 ኪ.ሜ ከጅማ ደግሞ በ145 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች :: ከተማዋ ወደ መቱጎሬጋምቤላ እንዲሁም ወደ ነቀምት ብሎም ጅማና አዲስ አበባ የሚወስዱ መንገዶች አቋርጠዋት ያልፋሉ:: የዚህች ከተማ ነዋሪዎች የሚመቹና ተቻችለው ለዘመናት የኖሩ ከመሆናቸውም በላይ አሁን እየመጣ ባለው የከተማዋ እድገት ደስተኞች ናቸው