ቡቅሪ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ቡቅሪ የሚባለው መጠጥ እንደ ጠላ ከብቅል የሚሰራ ሆኖ ነገር ግን ጌሾም ሆኖ አልኮሆል የለውም። ስለዚህም አያሰክርም።

አዘገጃጀት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]