ቢን ላዲን

ከውክፔዲያ
Osama bin Laden portrait.jpg

ሙሉ ስሙ ኦሳማ ቢን ላዲን አክራሪና ጽንፈኛ ስለሆነ ኢስላም ያልሆኑ ሃይማኖቶች ሁሉ ለማጥቃት ቆርጦ የተነሳ ነው። በመሆኑም በዓለም ዙሪያ ሽብርተኞች መልምሎ ንጽሁሃን ሰዎች በግፍ በማስገደሉ የአሜሪካ መንግስት ቢቻል በሕይወት እንዲያዝ ካልሆነም በተገኘበት እንዲገደል ትዕዛዝ አስተላልፎአል። ቢን ላዲን ያለበትን ቦታ ለሚጠቁምም ሰው 25 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለመስጠት ቃል ተገብቶአል።

በ 2011 እ.ኤ.አ በአሜሪካ ምድር የተከሰተዉን የ Nine eleven አሰቃቂ አደጋ ዋና አቀናባሪም ነበር ኦሳማ ቢን ላዲን፡፡