Pages for logged out editors learn more
ባህር ትልቅ የውሀ አካል ሲሆን በአብዛሀኛው ጊዜ ከውቅያኖስ ጋር የሚዋሰን ይሆናል። በተለምዶ ውቅያኖሶችም ባህር ተብለው የሚጠሩ ሲሆን መጠኑ እጅግ የተለቀ እና ተፈጥሯዊነቱን ያጣ ሀይቅም ባህር ሊባል ይችላል።
ደሳለሲሳይ