ባለ አከርካሪ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ከዋና ዋና የጀርባ አጥንት ያላቸው ስፍኖች የተውታጡ እንስሳት

የጀርባ አጥንት ያላቸው እንሥሳት ወይም በእንግሊዝኛVertebrate የሚባሉት በጀርባቸው የሚያልፈውን ህብለ-ሰረሰር ለመሸፈን የሚረዳ የአጥንት መዋቅር ያላቸው እንሥሳት ናቸው።