ኢደንደሴ
Jump to navigation
Jump to search
ኢደንደሴ የሚባሉት፣ የአከርካሪ አጥንት የሌላቸው እንስሳት ናቸው። በጣም ታዋቂ ከሆኑት ኢደንደሴዎች መካከል ሰፍነግ፣ ዝርግ ቀዲም፣ ሚዶ ማርማላታ፣ ድቡልቡል ትል፣ ጥፍጥፍ ትል፣ ዛጎል ለበስ፣ ጋጥመ-ብዙ እና ሌሎችም የእንስሳ ክፍለ ሰፍኖች ይገኙበታል።
ከእንሳት መካከል አብዛኛዎቹ ኢደንደሴ ናቸው። እንደውም አንድ ግምት እንደሚጠቁመው ከሆነ 97 በመቶ የሚሆነውን የእንስሳት ክፍል ይሸፍናሉ። [1]
- ^ Richards, O. W.; Davies, R.G. (1977). Imms' General Textbook of Entomology: Volume 1: Structure, Physiology and Development Volume 2: Classification and Biology. Berlin: Springer. ISBN 978-0-412-61390-6.