ቤዪጂንግ

ከውክፔዲያ

ቤጂንግ (ቻይንኛ北京፤ ትክክልለኛ ፑቶንግኋ አጠራር፦ /ፐይፂንግ/) የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።

ቤዪጂንግ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 10,849,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 8,689,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 39°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 116°23′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

የበይጂንግ ስሞች ታሪክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የበይጂንግ ታሪካዊ ስሞች
ዓመት የከተማው ስም ሥርወ መንግሥት
1055 ግ.
ዓክልበ.
ጂ ከተማ 蓟城 ዦው
የሚታግሉ መንግሥታት ዘመን
[Note 1]
229 ዓክልበ. ጪን [Note 2]
114 ዓክልበ. ጂ ከተማ
ዮውዦው 幽州
ሃንወይምዕራባዊ ጂን (晋)
አሥራ ስድስቱ መንግሥታት
ስሜናዊ ሥርወ መንግሥታት
[Note 3]
344-49 ዓ.ም. [Note 4]
389 ዓ.ም. [Note 5]
599 ዓ.ም. ዥዎጁን 涿郡 ስወይ [Note 6]
608 ዓ.ም. ዮውዦው ታንግ [Note 7]
734 ዓ.ም. ፋንያንግ 范阳
751 ዓ.ም. ያንጂንግ 燕京
757 ዓ.ም. ዮውዦው
903 ዓ.ም. አምስቱ ሥርወ መንግሥታት
905 ዓ.ም.
930 ዓ.ም. ናንጂንግ 南京 ልያው
1114 ዓ.ም. ያንጂንግ ጂን (金)
1115 ዓ.ም. ያንሻን 燕山 ሶንግ
1117 ዓ.ም. ያንጂንግ ጂን (金)
1143 ዓ.ም. ዦንግዱ 中都 [Note 8]
1207 ዓ.ም. ያንጂንግ ይዋን
1263 ዓ.ም. ኻንባሊቅ ወይም ዳዱ 大都
1360 ዓ.ም. በይጲንግ 北平 ሚንግ
1395 ዓ.ም. በይጂንግ 北京
1412 ዓ.ም.
1636 ዓ.ም. ጪንግ
1904 ዓ.ም. የቻይና ሪፐብሊክ
1920 ዓ.ም. በይጲንግ
1929-32 ዓ.ም. በይጂንግ [Note 9]
1945 በይጲንግ
1941 ዓ.ም.-
አሁን
በይጂንግ የቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ
     የአውራጃው መንግሥት ወይም ሥርወ መንግሥት መቀመጫ
     የመላ ቻይና ዋና ከተማ

ነጥቦች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ ጂ ከተማ የጂ መንግሥትና የያን መንግሥት ዋና ከተማ ነበረ።
  2. ^ በጪን ሥርወ መንግሥት ጂ ከተማ የጓንግያንግ አውራጃ መቀመጫ ሆነ።[1][2]
  3. ^ During the Eastern Han Dynasty, Youzhou, as one of 12 prefectures, contained a dozen subordinate commanderies, including the Guangyang Commandery. In 24 AD, Liu Xiu moved Youzhou's prefectural seat from Ji County (in modern-day Tianjin) to the City of Ji (in modern-day Beijing). In 96 AD, the City of Ji served as the seat of both the Guangyang Commandery and Youzhou.[3] The Wei Kingdom reorganized and decentralized the governance of commanderies under Youzhou. Guangyang Commandery became the State of Yan (燕国), which had four counties: Ji County, Changping, Jundu and Guangyang County, and was governed from the City of Ji. Fanyang Commandery was governed from Zhuo County. Yuyang Commandery was govered from Yuyuang (in modern-day Huairou District of Beijing), Shanggu Commandery was governed from Juyong (in modern-day Yanqing County of Beijing).[4]
  4. ^ 344 እስከ 349 ዓ.ም. ድረስ፣ «የቀድሞ ያን» ጂ ከተማ ዋና ከተማው እንዲሆን አደረገ።[5]
  5. ^ በ389 ዓ.ም. ስሜናዊ ወይ ጂ ከተማን ከ«ኋለኞች ያን ማረኩ፤ ከዚያ መጀመርያ የስሜናዊ ሥርወ መንግሥታትን አቆሙ።[6]
  6. ^ በስወይ ሥርወ ምነግሥት ዘመን የዮውዦው ስም «ዥዎጁን» ሆነ።[7]
  7. ^ በታንግ ሥርወ መንግሥት ሙሉ ስሙ በየጊዜ ይለያይ ነበር። በ734 ዓ..ም. ስሙ «ፋንያንግ» ሆነ፤ በ751 ዓ.ም. (በአንሺንግ አመጽ ወቅት) «ያንጂንግ» ተባለ፤ በ757 ዓ.ም. እንደገና ዮውዦው ሆነ።[8]
  8. ^ በ1143 ዓ.ም. የጂን ሥርወ መንግሥት ዋና ከተማ ከሻንግጂንግ ወደ ያንጂንግ ታዛውሮ አዲስ ስሙ ዦንግዱ ሆነ።[9]
  9. ^ ከ1929-32 ዓ.ም. የጃፓን አሻንጉሊጥ መንግሥት የቻይና ሪፐብሊክ ሽግግር መንግሥት ስሙን ወደ በይጂንግ መለሠው።

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ "Ji, a Northern City of Military Importance in the Qin Dynasty" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2006-07-19
  2. ^ (Chinese)"北方军事重镇-汉唐经略东北的基地-秦王朝北方的燕蓟重镇" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage Accessed 2012-12-17
  3. ^ (Chinese)"北方军事重镇-汉唐经略东北的基地-东汉时期的幽州蓟城" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2005-09-01
  4. ^ (Chinese)"北方军事重镇-汉唐经略东北的基地-民族大融合的魏晋十六国北朝时期" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2005-09-01
  5. ^ (Chinese) "北京城市行政区划述略" 《北京地方志》 Accessed 2012-12-19
  6. ^ (Chinese) 北魏太和造像 2009-01-11
  7. ^ (Chinese)"北方军事重镇-汉唐经略东北的基地-隋朝统治下的北京" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2005-09-01
  8. ^ (Chinese) 试论北京唐代墓志的地方特色" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2005-09-01
  9. ^ (Chinese) "北半部中国的政治中心-金中都的建立" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2005-09-01