ቤዪጂንግ
Appearance
(ከቤይቺንግ የተዛወረ)
ቤጂንግ (ቻይንኛ፦ 北京፤ ትክክልለኛ ፑቶንግኋ አጠራር፦ /ፐይፂንግ/) የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 10,849,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 8,689,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 39°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 116°23′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ዓመት | የከተማው ስም | ሥርወ መንግሥት | |
1055 ግ. ዓክልበ. |
ጂ ከተማ 蓟城 | ዦው፣ የሚታግሉ መንግሥታት ዘመን |
[Note 1] |
229 ዓክልበ. | ጪን | [Note 2] | |
114 ዓክልበ. | ጂ ከተማ ዮውዦው 幽州 |
ሃን፣ ወይ፣ ምዕራባዊ ጂን (晋)፣ አሥራ ስድስቱ መንግሥታት፣ ስሜናዊ ሥርወ መንግሥታት |
[Note 3] |
344-49 ዓ.ም. | [Note 4] | ||
389 ዓ.ም. | [Note 5] | ||
599 ዓ.ም. | ዥዎጁን 涿郡 | ስወይ | [Note 6] |
608 ዓ.ም. | ዮውዦው | ታንግ | [Note 7] |
734 ዓ.ም. | ፋንያንግ 范阳 | ||
751 ዓ.ም. | ያንጂንግ 燕京 | ||
757 ዓ.ም. | ዮውዦው | ||
903 ዓ.ም. | አምስቱ ሥርወ መንግሥታት | ||
905 ዓ.ም. | |||
930 ዓ.ም. | ናንጂንግ 南京 | ልያው | |
1114 ዓ.ም. | ያንጂንግ | ጂን (金) | |
1115 ዓ.ም. | ያንሻን 燕山 | ሶንግ | |
1117 ዓ.ም. | ያንጂንግ | ጂን (金) | |
1143 ዓ.ም. | ዦንግዱ 中都 | [Note 8] | |
1207 ዓ.ም. | ያንጂንግ | ይዋን | |
1263 ዓ.ም. | ኻንባሊቅ ወይም ዳዱ 大都 | ||
1360 ዓ.ም. | በይጲንግ 北平 | ሚንግ | |
1395 ዓ.ም. | በይጂንግ 北京 | ||
1412 ዓ.ም. | |||
1636 ዓ.ም. | ጪንግ | ||
1904 ዓ.ም. | የቻይና ሪፐብሊክ | ||
1920 ዓ.ም. | በይጲንግ | ||
1929-32 ዓ.ም. | በይጂንግ | [Note 9] | |
1945 | በይጲንግ | ||
1941 ዓ.ም.- አሁን |
በይጂንግ | የቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ | |
የአውራጃው መንግሥት ወይም ሥርወ መንግሥት መቀመጫ የመላ ቻይና ዋና ከተማ |
- ^ ጂ ከተማ የጂ መንግሥትና የያን መንግሥት ዋና ከተማ ነበረ።
- ^ በጪን ሥርወ መንግሥት ጂ ከተማ የጓንግያንግ አውራጃ መቀመጫ ሆነ።[1][2]
- ^ During the Eastern Han Dynasty, Youzhou, as one of 12 prefectures, contained a dozen subordinate commanderies, including the Guangyang Commandery. In 24 AD, Liu Xiu moved Youzhou's prefectural seat from Ji County (in modern-day Tianjin) to the City of Ji (in modern-day Beijing). In 96 AD, the City of Ji served as the seat of both the Guangyang Commandery and Youzhou.[3] The Wei Kingdom reorganized and decentralized the governance of commanderies under Youzhou. Guangyang Commandery became the State of Yan (燕国), which had four counties: Ji County, Changping, Jundu and Guangyang County, and was governed from the City of Ji. Fanyang Commandery was governed from Zhuo County. Yuyang Commandery was govered from Yuyuang (in modern-day Huairou District of Beijing), Shanggu Commandery was governed from Juyong (in modern-day Yanqing County of Beijing).[4]
- ^ ከ344 እስከ 349 ዓ.ም. ድረስ፣ «የቀድሞ ያን» ጂ ከተማ ዋና ከተማው እንዲሆን አደረገ።[5]
- ^ በ389 ዓ.ም. ስሜናዊ ወይ ጂ ከተማን ከ«ኋለኞች ያን ማረኩ፤ ከዚያ መጀመርያ የስሜናዊ ሥርወ መንግሥታትን አቆሙ።[6]
- ^ በስወይ ሥርወ ምነግሥት ዘመን የዮውዦው ስም «ዥዎጁን» ሆነ።[7]
- ^ በታንግ ሥርወ መንግሥት ሙሉ ስሙ በየጊዜ ይለያይ ነበር። በ734 ዓ..ም. ስሙ «ፋንያንግ» ሆነ፤ በ751 ዓ.ም. (በአንሺንግ አመጽ ወቅት) «ያንጂንግ» ተባለ፤ በ757 ዓ.ም. እንደገና ዮውዦው ሆነ።[8]
- ^ በ1143 ዓ.ም. የጂን ሥርወ መንግሥት ዋና ከተማ ከሻንግጂንግ ወደ ያንጂንግ ታዛውሮ አዲስ ስሙ ዦንግዱ ሆነ።[9]
- ^ ከ1929-32 ዓ.ም. የጃፓን አሻንጉሊጥ መንግሥት የቻይና ሪፐብሊክ ሽግግር መንግሥት ስሙን ወደ በይጂንግ መለሠው።
- ^ "Ji, a Northern City of Military Importance in the Qin Dynasty" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2006-07-19
- ^ (Chinese)"北方军事重镇-汉唐经略东北的基地-秦王朝北方的燕蓟重镇" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage Accessed 2012-12-17
- ^ (Chinese)"北方军事重镇-汉唐经略东北的基地-东汉时期的幽州蓟城" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2005-09-01
- ^ (Chinese)"北方军事重镇-汉唐经略东北的基地-民族大融合的魏晋十六国北朝时期" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2005-09-01
- ^ (Chinese) "北京城市行政区划述略" 《北京地方志》 Accessed 2012-12-19
- ^ (Chinese) 北魏太和造像 2009-01-11
- ^ (Chinese)"北方军事重镇-汉唐经略东北的基地-隋朝统治下的北京" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2005-09-01
- ^ (Chinese) 试论北京唐代墓志的地方特色" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2005-09-01
- ^ (Chinese) "北半部中国的政治中心-金中都的建立" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2005-09-01
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |