ብሪጋውያን

ከውክፔዲያ

ብሪጋውያን (ግሪክ፦ Βρύγοι /ብሩጎይ/ ወይም Βρίγες /ብሪገስ/) በአሁኑ አልባኒያየመቄዶንያ ሬፑብሊክ ውስጥ የኖረ የሙሽኪ ብሔር ነበረ። በሄሮዶቶስና ሌሎች ጸሐፍት ዘንድ በጥንት (ምናልባት 1170 ዓክልበ. ግድም) ወደ አናቶሊያእስያ ፈለሱና ፍርግያ የተባለውን አገር መሰረቱ።