ብሬሳል ቦ-ዲባድ

ከውክፔዲያ

ብሬሳል ቦ-ዲባድአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ78 እስከ 67 ዓክልበ. ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የብሬሳል ዘመን ለ11 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) በመከተል፣ ይህ ከ78 እስከ 67 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)