ብርሃኑ ነጋ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ 1958 እ.ኤ.አ.ደብረ ዘይት ከተማ ተወለዱ። እድሜያቸውም 17 ዓመት እንደሞላ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የከፍተኛ ትምህርት መከታተል ጀመሩ። በመጀመሪያ ዓመት የዩኒቨርስቲ ቆይታቸው በወቅቱ ከነበሩ ተማሪዎች ጋር በመሆን ዲሞክራሲና የስብኣዊ መብት ይከበር ሲሉ፡ ይታገሉ ከነበሩ ወጣት የአብዮቱ የበኩር ልጆች ጋር ትግላቸውን ጀመሩ።

ዶ/ር ብርሃኑ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል አስተማሪ ነበሩ። እስከ ሐምሌ 1999 ድረስ በቃሊቲ እስር ቤት ታስረው ነበር። ከሐምሌ 13 ቀን 1999 ዓ.ም. ጀምሮ መንግሥት ባደረገው ይቅርታ መሠረት ከእስር ተለቀዋል። ከተፈቱ በኋላ ወደ አሜሪካ ሄደዋል።