Jump to content

ደብረ ዘይት

ከውክፔዲያ

ደብረ ዘይት በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በምስራቅ ሸዋ ዞንና በአድአ ጨዘላ ወረዳ ይገኛል። በ2018 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ546,000 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 240,000 ወንዶችና 306,000 ሴቶች ይገኙበታል።[1]

በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ104,537 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ8°45′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°59′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]

  1. ↑ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን Archived ኦገስት 13, 2007 at the Wayback Machine, population.pdf
  2. ↑ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia