ቦካ ጁኒየርስ

ከውክፔዲያ

ክለብ አትሌቲኮ ቦካ ጁኒየርስ (እስፓንኛ፦ Club Atlético Boca Juniors) በብዌኖስ አይሬስአርጀንቲና ውስጥ ላ ቦካ በሚባል ሠፈር የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው።

La Bombonera.