ቪልኒውስ

ከውክፔዲያ

ቪልኒውስሊትዌኒያ ዋና ከተማ ነው።

'አውሽሮሽ ቫርታይ' የሚባለው የከተማው በር

ቪልኒውስ በታሪክ መዝገብ ከ1315 ዓ.ም. ጀምሮ ይታወቃል።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 560,192 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 54°40′ ሰሜን ኬክሮስ እና 25°19′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ቪልኒውሰ የ ሊታውያን ዋና ከተማ ነች። ስሙ የመታው ከ ቫሊና ሪቨር ነው