ቪየና

ከውክፔዲያ
ቪየና
Wien
ክፍላገር ቪን
ከፍታ 151-542 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 1,714,142
ቪየና is located in ኦስትሪያ
{{{alt}}}
ቪየና

48°13′ ሰሜን ኬክሮስ እና 16°22′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ቪየና (ጀርመንኛWien /ቪን/) የኦስትሪያ ዋና ከተማ ነው።

ሮሜ መንግሥት ግዛት ዘመን ከ23 ዓክልበ. ጀምሮ የቦታው ስም ዊንዶቦና ተባለ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,268,656 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,678,435 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 48°13′ ሰሜን ኬክሮስ እና 16°22′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።


ቪየና