ቫዮሊን
Appearance
ቫዮሊን ከእንጨት የተሰራ የክር የሙዚቃ መሳሪያ ነው። በብዛት የሚያገላግለውም ሶፕራሎ ተብሎ የሚታወቀውን ከፍተኛ ፒች ያለውን ድምጽ ለመጫወት ነው።
በአሁኑ ጊዜ እጅግ ብዙ አይነት መጠን እና የድምጽ አይነት ያላቸው የቫዮሊን አይነቶች አሉ።
አብዛኛዎቹ ቫዮሊኖች የሚሰሩት ባዶ ከሆነ እንጨት ነው። በብዛት አራት ገመዶች ያላቸው ሲሆን አንዳንድ ጊዜ አምስተኛ ክር ሊኖራቸው ይችላል። ቫዮሊን ለመጫወት በተዘጋጀ ልዩ የመምቻ ዘንግ በመምታት ያማረ ድምጽ መስማት ይቻላል።
ቫዮሊን ለመጀመሪያ ጊዜ የታወቀው በ16ኛው ክፍለ ዘመን በሀገረ ጣሊያን ውስጥ ሲሆን በ18ኛው እና በ19ኛው ክፍለ ዘመን የሚያወጣው ድምጽ ጉልበት እና ተሰሚነት ለመጨመር የተለያዩ ማሻሻያዎች ተደርገውበታል።
- Lalitha, Muthuswamy (2004). Violin techniques in Western and South Indian classical music: a comparative study. Sundeep Prakashan. ISBN 9788175741515. OCLC 57671835.
- Schoenbaum, David, The Violin: A Social History of the World's Most Versatile Instrument, New York, New York : W.W. Norton & Company, December 2012. ISBN 9780393084405ISBN 9780393084405.
- Templeton, David, Fresh Prince: Joshua Bell on composition, hyperviolins, and the future, Strings magazine, October 2002, No. 105.
- Young, Diana. A Methodology for Investigation of Bowed String Performance Through Measurement of Violin Bowing Technique. PhD Thesis. M.I.T., 2007.
- እንግሊዝኛ ተናጋሪ ቫዮሊን ድርጅቶች
- ቫዮሊን፡- ፕሮቬንሽን፣ ዋጋ እና ግምገማ
- ለሕብረቁምፊ መሣሪያ እና ቀስት የመርከብ መመሪያ