ተከታታይ ድራማዎች

ከውክፔዲያ

የሩሃማ ስነ-ፅሁፍና ድራማ ክበብ ሩስድክ ከ2003 ከምስረታው አመት ጀምሮ በኣላትን ጠብቆ ድራማዎችን ከመስራት ባለፈ በየጊዜው ተከታታይ ድራማዎችን ሲሰሩ ቆይተዋል። እስከ አሁን በሩስድክ የተሰሩ ተከታታይ ድራማዎች ዝርዝር

]> ዳኒኤል በ2011

]> ዳዊት

   በ2011

]> ምስጢራዊ በ2010

]> የይቅርታ ልብ በ2009

]> ቅንአት በ2008

]> በ2007

]> በ2006

]> አርበኛው በ2005

]> በ2004 ]> በ2003 አሁን በመድረክ ላይ እየቀረበ ያሉ ተከታታይ ድራማ:-

]> ምስጢራዊው ተልእኮ