ቱር ኤፈል
Jump to navigation
Jump to search
ቱር ኤፈል (ፈረንሳይኛ፦ Tour Eiffel «የኤፈል ግንብ») በፓሪስ፣ ፈረንሳይ በ1880 ዓም የተሠራ ዝነኛ ታላቅ ግንብ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |