Jump to content

ታላቁ ብሪታን

ከውክፔዲያ
(ከታላቅዋ ብሪታንያ የተዛወረ)
ታላቁ ብሪታን

ታላቁ ብሪታን ኢንግላንድዌልስስኮትላንድ የሚገኙበት ትልቅ ደሴት ማለት ነው።

«ታናሹ ብሪታን» አይርላንድ የሚባለው ሲሆን፣ ሁለቱ አንድላይ «ብሪቲሽ ደሴቶች» ይባላሉ።

ደግሞ ዩናይትድ ኪንግደም ይዩ።