ታምራት ገለታ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ናዝሪት ፍቼ እና አ.አ ቃልቻ ቤት በመክፈት እምነት ሳይለይ አዋቂ ነኝ የታመመ እፈውሳለሁ ገንዘብና ሀብት አበዛለሁ እበራለሁ ክንፍ አለኝ ወዘተ በሚሉ ማደናገሪያዎች እምነታቸውን ሽጠው ጥረው ግረው ሳይሆን በአጭር መነገድ ለመክበር ያሰቡ ከንቱ ኢትዮጵያውያንን ሲያጭበረብር የነበረው ታምራት ገለታ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ ጉዳዩ በፍርድ እየታየ ነው። ታምራት ገለታ ከወገብ በላይ ታቦት ከወገብ በታች ጣዖት ከሆኑ ተከታዮቹ አገናኝነት አለአግባብ በሰበሰበው ከፍተኛ ሀብትና ንበረት እንዲሁም በነፍስ ማጥፋት ከባድ ወንጀል ፍርዱን ያገኝል ተብሎ ይጠበቃል። እምላክ ኢትዮጵያን ከዚህ አይነቱ ሀሳዊ መሲህ ይጠብቃት አሜን.