Pages for logged out editors learn more
ታክሎባን (ታጋሎግኛ፦ Tacloban) በፊልፒንስ የሆነ ወደብ ከተማ ነው። ከማኒላ 360 ማይል ያሕል ይርቃል። የለይቴ ክፍላገር መቀመጫ ነው። ከዚህ በላይ የምሥራቅ ቪሳያስ አውራጃ ማእከል ነው። የቀድሞው ስሙ ካንካባቶክ ነበረ።