Jump to content

ታጅ ማሃል

ከውክፔዲያ
ታጅ ማሃል፣ ህንድ

ታጅ ማሃል ताज महल ህንድ አገር ውስጥ አግራ ከተማ የሚገኝ በዩጻድ አህመድ ላሃውሪ በተባለ ስነ-ህንጻ አዋቂ አቅድ እየተመራ ከ1632 እስከ 1653 ባለው ጊዜ ውስጥ የተሰራ በውበቱ የተደነቀ ህንጻ ነው። ሕንጻው የህንድፋርስን እና የእስልምናን ስነ-ህንጻ አዋህዶ የሚገኝ ነው። የቦታው ግልጋሎት እንደ መቃብርነት ሲሆን የተሰራው በሙጋሉ መሪ ሻህ ጃህን ለሶስተኛ ሚስቱ ሙምታዝ ማሃል መታሰቢያነት/መቃብር ነበር።