ቴምስ ወንዝ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

የቴምስ ወንዝ በደቡብ እንግሊዝ ውስጥ የሚገኝ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ በርዝመት ከእንግሊዝ አንደኛ ፣ ከዩናይትድ ኪንግደም ደግሞ ከሰቨርን ወንዝ በመቀጠል ሁለተኛ ነው።

የቴምስ ወንዝ በለንደን