ቴጉሲጋልፓ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ቴጉሲጋልፓ (Tegucigalpa) የሆንዱራስ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,436,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,248,300 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 14°05′ ሰሜን ኬክሮስ እና 87°14′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ስፓንያውያን ከተማውን በቆየው ኗሪዎች መንደር ላይ በ1570 ዓ.ም. ሠሩ። ስሙ ከናዋትል 'ተጉዝ-ጋልፓ' (ወይም 'የብር ኮረብቶች') ተነሣ።