Jump to content

ቶለሚ

ከውክፔዲያ
ቶለሚ በ1576 ዓም እንደ ታሠበ

ክላውዲዮስ ቶለሚ (ገላውዴዎስ በጥሊሞስ) ከ92 እስከ 160 ዓም ያህል ድረስ በእስክንድርያ ግብጽ የኖረ ዝነኛ ካርታ ሠሪ፣ የሥነ ቁጥርና የሥነ ፈለክ ሊቅ ነበረ። ዜግነቱ የሮሜ መንግሥት ዜጋ ሲሆን የጻፈበት ቋንቋ ግሪክኛ ነበር።