ቶኒ ብሌር

ከውክፔዲያ
ቶኒ ብሌር 2010 ዓም

ቶኒ ብሌር (እንግሊዝኛ፦ Tony Blair 1945 ዓም - ) ከ1989 እስከ 1999 ዓም ድረስ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ።