ቸዋሲ ኪዳነ ምህረት
Appearance
ቸዋሲ | |
የቸዋሲ መልከም ምድር | |
ከፍታ | 1357 ሜትር (4500 ጫማ) |
- ህዝብ ጠቅላላ ብዛት=208 ህዝብ በግምት
- ስፋት=250 ስኩዌር ኪ.ሜ
- የአይር ሁኔታ=ወይና ዳጋ
- የቦታ አቀማመጥ=ተራራማ
- የህዝብ አሰፋፈር _ የተራረቀ
ቸዋሲ ቸዋሲ ኪ/ምህረት በአማራ ክልል አዊ ዞን ከፋግታ ለኮማ ወረዳ ከአ/ቅዳም በደቡብ-ምሥራቅ አቅጣጫ 9.5 ኪ.ሜ እንዲሁም ከገዘሃራ 2 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ልዩ ቀበሌ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |