Jump to content

ኅዳር ፳፯

ከውክፔዲያ

ኅዳር ፳፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፹፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፸፱ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፸፰ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

፲፯፻፹፫ ዓ.ም. የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትኒው ዮርክ ከተማ ወደ ፊላዴልፊያ ከተማ ተዛወረ።

፲፰፻፺ ዓ.ም. በዓለም የታክሲዎችን አገልግሎት በ ሕጋዊ ረገድ በማስተናገድ ሎንዶን ከተማ የመጀመሪያዋ ሆነች።

፲፱፻፶ ዓ.ም. አሜሪካ ወደጠረፍ መንኲራኩር ለመተኮስ የመጀመሪያ ሙከራዋ በኬፕ ካናቨራል ከሸፈ።

፲፱፻፺፩ ዓ.ም. በቬኔዙዌላ አገር ወታደራዊው መኮንን ሁጎ ሻቬዝ ፍሪያስ በፕሬዚደንትነት ተመረጠ።