ነብር
Appearance
?ነብር | ||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||||
| ||||||||||||||
Panthera tigris | ||||||||||||||
ነብር በእስያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።
ነብር በድመት አስተኔ ውስጥ ከግስላዎች ወገን ናቸው፤ ስለዚህ አንዳንዴ ግስላ ነብር፣ ነብርም ግስላ ይባላሉ።
የነብር ጥቅም
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
ነብር (Panthera tigris) ትልቁ የድመት ዝርያ እና የፓንተራ ዝርያ አባል ነው።