ኑዋዱ ፊን ፋይል

ከውክፔዲያ

ኑዋዳ ፊን ፋይልአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ740 እስከ 700 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የኑዋዳ ዘመን ለ40 (ወይም በአንዳንድ ምንጭ 20) ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ740 እስከ 700 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)