ኒሞንያ

ከውክፔዲያ

ኒሞንያሳንባ መቁሰል ነው። ሳንባ ኦክሲጅንን ከአየሩ የሚቀስሙ ብዙ ዋሽቶች አሉት። በኒሞንያ ግን ዋሽቶቹ በፈሳሽ ተሞልተው ኦክሲግንን እንደ በፊቱ ሊቀስሙ አይችሉም። መተንፈስን ያስቸግራል፣ መሳል ውይም ኅመም ይፈጥራል። ባክቴሪያቫይረስ፣ ወይም ፈንገስ ጠንቆች ሊሆኑ ይችላሉ። ለብዙ አይነት ኒሞንያ፣ አንቲባዮቲክ መድኃኒት ሊፈውሰው ይችላል። ሆኖም በሽታው ለማንኛውም ሰው አደገኛ ነው።