ፈንገስ

ከውክፔዲያ
ፈንገስ

ፈንገስ (Fungus) እንደ እርሾ (yeasts) እና ሞልድ (molds) ያሉ የብዙሃኑ ኢዩካሪዮቲክ ደቂቅ ዘ አካላት አባላት ናቸው። እንጉዳይ ደግሞ የፈንገስ አይነት ነው። ከ1961 ዓ.ም ከአሜሪካዊው ሳይንቲስት ሮበርት ዊታከር ጥናት ጀምሮ ፈንገስ ከአትክልትም ሆነ ከእንስሳ የተለየ የሥነ ሕይወት ስፍን ተቆጥሮዋል።