Jump to content

ናሶ

ከውክፔዲያ

ናሶ (Nassau) የባህማስ ዋና ከተማ ነው።

የባሃማስ ካርታ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 222,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 25°05′ ሰሜን ኬክሮስ እና 77°20′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ናሶ ቀድሞ «ቻርልስ ታውን» (Charles Town) ተባለ፤ ስፓንያውያን ግን በ 1674 ዓ.ም. ፈጽመው አቃጠሉት። በ1687 ዓ.ም. ሁለተኛ ሲገነባ የኦራንጅ-ናሶ መስፍን የነበረውን ንጉስ 3ኛ ዊሊያም በማክበር 'ናሶ' ተባለ።