ናንጋ ፓርባት

ከውክፔዲያ
ናንጋ ፓርባት

ከፍታ 8,125 ሜትር
ሀገር ወይም ክልል ፓኪስታን
የተራሮች ሰንሰለት ስምሂማላያ
አቀማመጥ35°14′ ሰሜን ኬክሮስ እና 74°35′ ምሥራቅ ኬንትሮስ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰውጁላይ 3 1953 እ.ኤ.አ.ሄርማን ቡል
ቀላሉ መውጫየበረዶ ማውጫ ዘዴዎች በመጠቀም


ናንጋ ፓርባት (በሌላ አጠራሩ ናንጋፓርባት ጫፍ ወይም ዲያሚር) ከባህር በላይ ባለው ከፍታ ካለም 9ኛ ደረጃ ላይ ሲሆን ከፓኪስታን 2ኛ ነው።