ናፖሌዎን ቦናፓርት

ከውክፔዲያ
ናፖሌዎን ቦናፓርት
Map of Europe. French Empire shown as bigger than present day France as it included parts of present-day Netherlands and Italy.
የናፖሌዎን ግዛት በበለጠበት ሰዓት፣ 1803 ዓ.ም.
  የፈረንሳይ መንግሥት
  የፈረንሳይ አሻንጉሊጥ አገራት
  የናፖሌዎን ጓደኞች

ናፖሌዎን ቦናፓርት (ፈረንሳይኛ፦ Napoléon Bonaparte) 1761-1813 ዓ.ም. በፈረንሳያዊ አብዮት መጨረሻ አለቃና መሪ ነበሩ። ከ1796 እስከ 1807 ዓ.ም. ድረስ 1 ናፖሌዎን ተብለው የፈረንሳይ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ።