ኔፓልኛ

ከውክፔዲያ

ኔፓልኛ (ኔፓልኛ፦ /ኔፓሊ/፣ /ኸስኩራ/ ወይም /ጎርኻሊ/) የኔፓል መደበኛ ቋንቋ እና የሕንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች አባል ነው።

ለኔፓል ሌላው ቋንቋ ለኔፓል ባሳ (ወይም ኔዋርኛ) ተመሳሳይ ስም ቢኖረው ኔፓል ባሳ ግን ሕንዳዊ-አውሮፓዊ ሳይሆን የቻይናዊ-ቲቤታዊ አባል ነው።