Jump to content

ኖርማንኛ

ከውክፔዲያ

ኖርማንኛ (Normand) በስሜን ፈረንሳይ የሚናገር የፈረንሳይኛ ቀበሌኛ ነው።

ቀበሌኛው ከፈረንሳይኛ የተነሣ ከኖርዌ10ኛ ክፍለ-ዘመን በወረሩት ወገኖች መካከል ነበር። ስለዚህ ብዙ የኖርስ ቃላት ወደ ፈረንሳይኛቸው ገቡ። ይህ ቀበሌኛ ደግሞ ከ11ኛ ክፍለ-ዘመን በኋላ በእንግሊዝኛ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ አደረገ።

ከኖርስኛ የተወረሱ አንዳንድ ቃላት፦

ኖርማንኛ አማርኛ ኖርስኛ ፈረንሳይኛ
cat / ካት ድመት kattʀ / ካትር chat / ሻ
gardîn / ጋርደን ገነት garðʀ ጋርዝር jardin ዣርደን
graie / ግራይ ማዘጋጀት græiða / ግራይዛ préparer / ፕሬፓሬ
hardelle / ሃርደል ሴት ልጅ hóra / ሆራ fille / ፊይ
mauve / ሞቭ ሳቢሳ mávaʀ / ማቫር mouette /ሙወት
mucre / ሙክር ርጥብ mygla / ሚውግላ humide / ኡሚድ

ወደ እንግሊዝኛ የተወረሱ አንዳንድ የኖርማንኛ ቃላት፦

አማርኛእንግሊዝኛ< ኖርማንኛፈረንሳይኛ
ቄንጥfashion / ፋሸን< faichon / ፌሾንfaçon / ፋሶን
ጎመንcabbage / ካበጅ< caboche / ካቦሽchou / ሹ
ሻማcandle / ካንደል< caundelle / ካንደልchandelle / ሻንደል
ድሃpoor / ፖር< paur / ፓውርpauvre / ፖቭ
መቆየትwait / ወይት< waitier / ዌቲዬguetter / ገቴ
ጦርነትwar / ዎር< werre / ወርguerre / ገር
Wikipedia
Wikipedia